ብ/ጀ ተፈራ ማሞ ማነው?

ተፈራ ማሞ የተወለደው በላስታ እውራጃ ቡግና ወረዳ ነው። ተፈራ የድሮውን ኢህዴን ያሁኑን ብአዴን የተቀላቀለው 1976 ዓ.ም ነበር። ትግሉን ሲቀላቀል እድሜው በግምት በአስራዎቹ መጨረሻ ነበር። በወቅቱ ለምልምል ታጋዬች የሚሰጠውን መሰረታዊ ወታደራዊና ፖለቲካዊ ስልጠና የወሰደው ምእራብ ትግራይና ሰሜን ጎንደር ( ወልቃይት) በሚዋሰኑበት ተከዜ ወንዝ ነበር። የሰለጠነበት ጊዜ ከሃምሌ 1976 እስከ ህዳር 1977 ባሉት ወራት ነበር።
ተፈራ የአርሶ አደር ልጅ ቢሆንም በስልጠናው ሂደት የነበረው ተሳትፎ እጅግ ንቁ ነበር። ፊደል ቆጥረናል ብለው ሙህራዊ ትምክህት ያስቸግራቸው የነበሩትን በብዙ መንገድ የሚያስከነዳ ነበር። ያን ግዜ ጊዜ 6ኛ ክፍል ያጠናቀቀም ሙህራዊ ትምክህት አለብኝ እያለ ግለሂስ ያደርግ ነበር።
ዘመኑ የደርግ ኢሰፓአኮ የገነነበት ስለነበር በእለቱ የስልጠና መግቢያና ማጠቃለያ ላይ " ኢሰፓአኮ ቀዳዳ ባኮ፣ ትግላችን ረጅምና መራራ ነው ድል ማድረጋችን የማይቀር ነው"የሚሉ መፈክሮችን በማስተጋባት የሚቀድመው ማንም አልነበረም።

Egypt sends ground forces into Somaliland

Egypt has sent ground troops to Somaliland, sources said, as part of the Gulf Arab military contingent to rout the Iran-allied Houthi group in Yemen after a year–along civil war.

Egyptian ground troops recently landed in Berebera to help the Saudi-led coalition’s fight against the Iranian-supported Houthis and their allies, by stopping weapons supplies through the Red Sea, a local weekly Amharic newspaper, Sendek wrote, quoting reliable sources. The paper did not give figures of the troops.

Increased Military movement around the South Sudan and Eritrean borders with Ethiopia.

Credible intelligence reports are surfacing with an alarming military movements of the TPLF minority Ethiopian regime around the South Sudan and Eritrean borders. The Horn of Africa is yet to face another vicious cycle of conflict where the TPLF regime remains being the spoiler.

In a similar development the incursions of the Arab Nations in the Red Sea littoral countries further complicates the delicate power of balance in the region. Eritrea, South Sudan, Djibouti, Somaliland and Puntland all hosts military bases of those Arab countries. These incursions have no any historical parallel or proportions.

ጀግናው በላይ ዘለቀ

በላይ ዘለቀ «አባ ኮስትር» በሚለው የአበራ ጀምበሬ ታሪካዊ ልቦለድ ላይ እንደሰፈረው ትውልዱ ጫቃታ አይደለም። በላይን ራሱን በአካል አግኝነተው አናግረ ታሪኩን ከስሩ የጻፉት ደጃዝማች ከበደ ተሰማ «የታሪክ ማስታወሻ» በተሰኘው የታሪክ መጽሀፋቸው ምዕራፍ ፩፯ ገጽ ፪፻፩፫ ላይ እንደጻፉት በላይ ዘለቀ የተወለደው እዚያው ጎጃም ምድር በቢቸና አውራጃ በእነማይ ወረዳ ልዩ ስሙ ለምጨን ከተባለው ቀበሌ ውስጥ ነው። ይህን የሚያውቀው ጎጃሜውም...

እንደ ቀትር እሳት የሚፋጀው ፊቱ፣
አባ ኮስትር በላይ ለምጨን ላይ ነው ቤቱ። ብሎለታል።

የኢትዮጵያ ወዳጅ ፕሮፈሰር ሪቻርድ ፓንክረስት በ90 ዓመታቸው አረፉ

ዜና እረፍት!

የኢትዮጵያ ወዳጅ ፕሮፈሰር ሪቻርድ ፓንክረስት በ90 ዓመታቸው አረፉ / Historian Professor Richard Pankhurst Passed Away at 90.

♥ የታሪክ ምሁሩ ፕሮፌሰር ሪቻርድ ኬር ፔቲክ ፓንክረስት ♥

• በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ባደረጉት ጥልቅ ጥናትና ምርምር ከአፄ ኃይለሥላሴ ሽልማት ድርጅትና ከእንግሊዝ መንግሥት የወርቅ ሚዳሊያና ኒሻን ለመሸለምም በቅተዋል።

• ለኢትዮጵያ በመወገን እንደ አርበኛዋ እናታቸው ፀረ- ፋሽስት ጽሑፎችን በጋዜጣ በማውጣት ትግል የጀመሩት ገና የዩኒቨርሲቲ ተማሪ እያሉ ነበር።

Ethiopian mechanic in US Marine Habtamu and colleague innovate, their innovation shortlisted

ABERDEEN PROVING GROUND, Md. — For Marine Corps aviators, hydraulics are critical part of performing all the heavy lifting required during aircraft operations.
Marine Cpl. Habtamu Sharew and Lance Cpl. Juan Herreragonzalez know that better than anyone. The two are hydraulic mechanics from Marine Aviation Logistics Squadron 29 in Jacksonville, North Carolina. They work specifically on the hydraulics systems.

http://www.zehabesha.com/ethiopian-mechanic-in-us-marine-habtamu-and-col...

Pages